1 ነገሥት 15:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ሆኖም በዳዊት+ የተነሳ አምላኩ ይሖዋ ከእሱ በኋላ ልጁን በማስነሳትና ኢየሩሳሌም ጸንታ እንድትኖር በማድረግ በኢየሩሳሌም መብራት ሰጠው።+ 2 ነገሥት 19:34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 “ስለ እኔና+ ስለ አገልጋዬ ስለ ዳዊት ስል+ይህችን ከተማ እጠብቃታለሁ፤+ ደግሞም አድናታለሁ።”’”