መዝሙር 12:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 የይሖዋ ቃል የጠራ ነው፤+ከሸክላ በተሠራ ምድጃ* እንደተጣራ ብር ሰባት ጊዜ የነጠረ ነው። መዝሙር 19:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ