-
መዝሙር 84:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 አንተን የብርታታቸው ምንጭ ያደረጉ፣
ወደ ቤትህ የሚወስዱትን መንገዶች የሚናፍቅ ልብ ያላቸው ሰዎች ደስተኞች ናቸው።+
-
-
መዝሙር 84:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 በብርታት ላይ ብርታት እያገኙ ይሄዳሉ፤+
እያንዳንዳቸውም በጽዮን፣ በአምላክ ፊት ይቀርባሉ።
-