ኤርምያስ 50:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ቀስተኞችን፣ ደጋን የሚወጥሩትንም* ሁሉበባቢሎን ላይ ጥሩ።+ በዙሪያዋም ስፈሩ፤ አንድም ሰው እንዳያመልጥ። እንደ ሥራዋ መልሱላት።+ እሷ እንዳደረገችው ሁሉ እናንተም እንዲሁ አድርጉባት።+ በይሖዋ ላይ ይኸውም በእስራኤል ቅዱስ ላይየእብሪት ድርጊት ፈጽማለችና።+ ራእይ 18:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 በሌሎች ላይ በፈጸመችው በዚያው መንገድ ብድራቷን መልሱላት፤+ አዎ፣ ለሠራቻቸው ነገሮች እጥፍ ክፈሏት፤+ በቀላቀለችበት ጽዋ+ እጥፍ አድርጋችሁ ቀላቅሉባት።+
29 ቀስተኞችን፣ ደጋን የሚወጥሩትንም* ሁሉበባቢሎን ላይ ጥሩ።+ በዙሪያዋም ስፈሩ፤ አንድም ሰው እንዳያመልጥ። እንደ ሥራዋ መልሱላት።+ እሷ እንዳደረገችው ሁሉ እናንተም እንዲሁ አድርጉባት።+ በይሖዋ ላይ ይኸውም በእስራኤል ቅዱስ ላይየእብሪት ድርጊት ፈጽማለችና።+