ኢሳይያስ 13:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 የአሞጽ ልጅ ኢሳይያስ+ በራእይ ያየው በባቢሎን ላይ የተላለፈ ፍርድ፦+ ኢሳይያስ 13:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ልጆቻቸው ዓይናቸው እያየ ይጨፈጨፋሉ፤+ቤታቸው ይዘረፋል፤ሚስቶቻቸውም ተገደው ይደፈራሉ።