-
መዝሙር 22:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ከማህፀን ያወጣኸኝ አንተ ነህ፤+
በእናቴ ጡት ተማምኜ እንድኖር ያደረግከኝ አንተ ነህ።
-
-
መዝሙር 71:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ከተወለድኩበት ጊዜ ጀምሮ በአንተ ታምኛለሁ፤
ከእናቴ ማህፀን ያወጣኸኝ አንተ ነህ።+
ሁልጊዜ አወድስሃለሁ።
-