-
መዝሙር 5:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ይሖዋ ሆይ፣ ጠላቶቼ በዙሪያዬ ስላሉ በጽድቅህ ምራኝ፤
ከመንገድህ ላይ እንቅፋቶችን አስወግድልኝ።+
-
-
መዝሙር 143:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 በአንተ ታምኛለሁና፣
በማለዳ ታማኝ ፍቅርህን ልስማ።
-