መዝሙር 18:48 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 48 በቁጣ ከተሞሉ ጠላቶቼ ይታደገኛል፤ከሚያጠቁኝ ሰዎች በላይ ከፍ ከፍ ታደርገኛለህ፤+ከዓመፀኛ ሰው ታድነኛለህ። መዝሙር 59:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 59 አምላኬ ሆይ፣ ከጠላቶቼ ታደገኝ፤+በእኔ ላይ ከተነሱት ሰዎች ጠብቀኝ።+