ምሳሌ 13:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 አፉን የሚጠብቅ ሕይወቱን ይጠብቃል።*+ አፉን የሚከፍት ግን ይጠፋል።+ ምሳሌ 21:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 አፉንና ምላሱን የሚጠብቅ፣ራሱን ከችግር ይጠብቃል።*+ ያዕቆብ 1:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ