የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ምሳሌ 9:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 ፌዘኛን አትውቀስ፤ አለዚያ ይጠላሃል።+

      ጥበበኛን ሰው ውቀሰው፤ እሱም ይወድሃል።+

  • ምሳሌ 19:25
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 25 ተሞክሮ የሌለው ብልህ+ እንዲሆን ፌዘኛን ምታው፤+

      ተጨማሪ እውቀት እንዲያገኝም አስተዋይ የሆነን ሰው ውቀሰው።+

  • ምሳሌ 25:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 በጥበብ ወቀሳ የሚሰጥ ሰው፣ የሚሰማ ጆሮ ላለው

      እንደ ወርቅ ጉትቻና ከጥሩ ወርቅ እንደተሠራ ጌጥ ነው።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ