የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 77:5, 6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  5 የድሮውን ጊዜ መለስ ብዬ አሰብኩ፤+

      የጥንቶቹን ዓመታት አስታወስኩ።

       6 መዝሙሬን* በሌሊት አስታውሳለሁ፤+

      በልቤ አወጣለሁ አወርዳለሁ፤+

      በጥሞና እመረምራለሁ።*

  • መዝሙር 77:11, 12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 ያህ ያከናወናቸውን ሥራዎች አስታውሳለሁ፤

      ጥንት የፈጸምካቸውን ድንቅ ተግባሮች አስታውሳለሁ።

      12 በሥራዎችህም ሁሉ ላይ አሰላስላለሁ፤

      ያከናወንካቸውንም ነገሮች አውጠነጥናለሁ።+

  • መዝሙር 111:2, 3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  2 የይሖዋ ሥራ ታላቅ ነው፤+

      ד [ዳሌት]

      በሥራው የሚደሰቱ ሰዎች ሁሉ ያጠኑታል።+

      ה [ሄ]

       3 ሥራው ግርማና ውበት የተላበሰ ነው፤

      ו [ዋው]

      ጽድቁም ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ