መዝሙር 27:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ፊትህን ከእኔ አትሰውር።+ አገልጋይህን ተቆጥተህ ፊት አትንሳው። አንተ ረዳቴ ነህ፤+አዳኝ አምላኬ ሆይ፣ ከእኔ አትለይ፤ አትተወኝም።