2 ሳሙኤል 22:44-46 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 44 ስህተት ከሚለቃቅሙት ሕዝቦቼ ታድነኛለህ።+ የብሔራት መሪ እንድሆን ትጠብቀኛለህ፤+የማላውቀው ሕዝብ ያገለግለኛል።+ 45 ባዕዳንም ተሸማቀው ወደ ፊቴ ይቀርባሉ፤+ስለ እኔ የሚሰሙትም እንዲታዘዙኝ ያደርጋቸዋል።* 46 የባዕድ አገር ሰዎች ወኔ ይከዳቸዋል፤*ከምሽጎቻቸው እየተንቀጠቀጡ ይወጣሉ።
44 ስህተት ከሚለቃቅሙት ሕዝቦቼ ታድነኛለህ።+ የብሔራት መሪ እንድሆን ትጠብቀኛለህ፤+የማላውቀው ሕዝብ ያገለግለኛል።+ 45 ባዕዳንም ተሸማቀው ወደ ፊቴ ይቀርባሉ፤+ስለ እኔ የሚሰሙትም እንዲታዘዙኝ ያደርጋቸዋል።* 46 የባዕድ አገር ሰዎች ወኔ ይከዳቸዋል፤*ከምሽጎቻቸው እየተንቀጠቀጡ ይወጣሉ።