መዝሙር 18:43-45 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 43 ስህተት ከሚለቃቅሙ ሰዎች ታድነኛለህ።+ የብሔራት መሪ አድርገህ ትሾመኛለህ።+ የማላውቀው ሕዝብ ያገለግለኛል።+ 44 ስለ እኔ በሰሙት ነገር ብቻ ይታዘዙኛል፤የባዕድ አገር ሰዎችም አንገታቸውን ደፍተው ወደ ፊቴ ይቀርባሉ።+ 45 የባዕድ አገር ሰዎች ወኔ ይከዳቸዋል፤*ከምሽጎቻቸው እየተንቀጠቀጡ ይወጣሉ።
43 ስህተት ከሚለቃቅሙ ሰዎች ታድነኛለህ።+ የብሔራት መሪ አድርገህ ትሾመኛለህ።+ የማላውቀው ሕዝብ ያገለግለኛል።+ 44 ስለ እኔ በሰሙት ነገር ብቻ ይታዘዙኛል፤የባዕድ አገር ሰዎችም አንገታቸውን ደፍተው ወደ ፊቴ ይቀርባሉ።+ 45 የባዕድ አገር ሰዎች ወኔ ይከዳቸዋል፤*ከምሽጎቻቸው እየተንቀጠቀጡ ይወጣሉ።