-
መዝሙር 8:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ታስበው ዘንድ ሟች ሰው ምንድን ነው?
ትንከባከበውስ ዘንድ የሰው ልጅ ምንድን ነው?+
-
-
ዕብራውያን 2:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ነገር ግን አንድ ምሥክር፣ አንድ ቦታ ላይ እንዲህ ብሏል፦ “ታስበው ዘንድ ሰው ምንድን ነው? ወይስ ትንከባከበው ዘንድ የሰው ልጅ ምንድን ነው?+
-