-
ዘፍጥረት 1:29አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
29 ቀጥሎም አምላክ እንዲህ አለ፦ “በመላው ምድር ላይ ያሉ ዘር የሚሰጡ ተክሎችን በሙሉ እንዲሁም ዘር ያለው ፍሬ የሚያፈሩ ዛፎችን በሙሉ ይኸው ሰጥቻችኋለሁ። ምግብ ይሁኗችሁ።+
-
-
መዝሙር 144:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ይሖዋ ሆይ፣ ታስተውለው ዘንድ ሰው ምንድን ነው?
ቦታ ትሰጠውስ ዘንድ ሟች የሆነው የሰው ልጅ ምንድን ነው?+
-
-
ማቴዎስ 6:30አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
30 አምላክ ዛሬ ታይቶ ነገ ወደ ምድጃ የሚጣለውን የሜዳ ተክል እንዲህ የሚያለብሰው ከሆነ እናንተ እምነት የጎደላችሁ፣ እናንተንማ እንዴት አብልጦ አያለብሳችሁም?
-