-
መዝሙር 107:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 ከድቅድቅ ጨለማ አወጣቸው፤
የታሰሩበትንም ሰንሰለት በጠሰ።+
-
-
መዝሙር 142:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ስምህን አወድስ ዘንድ
ከእስር ቤት አውጣኝ።*
ደግነት ስለምታሳየኝ
ጻድቃን በዙሪያዬ ይሰብሰቡ።
-