መዝሙር 8:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ጌታችን ይሖዋ ሆይ፣ ስምህ በመላው ምድር ላይ ምንኛ የከበረ ነው፤ግርማህ ከሰማያትም በላይ ከፍ ከፍ እንዲል አድርገሃል!*+ ኢሳይያስ 12:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 በዚያም ቀን እንዲህ ትላላችሁ፦ “ይሖዋን አመስግኑ! ስሙን ጥሩ፤ሥራውን በሕዝቦች መካከል አስታውቁ!+ ስሙ ከፍ ከፍ ማለቱን አውጁ።+