-
መዝሙር 49:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 አፌ ጥበብን ይናገራል፤
በልቤም የማሰላስለው ነገር+ ማስተዋልን ይገልጣል።
-
-
መዝሙር 51:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ይሖዋ ሆይ፣ አፌ ምስጋናህን እንዲያውጅ
ከንፈሮቼን ክፈት።+
-