-
2 ሳሙኤል 5:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ይሁን እንጂ ዳዊት በአሁኑ ጊዜ የዳዊት ከተማ+ ተብላ የምትጠራውን የጽዮንን ምሽግ ያዘ።
-
-
መዝሙር 50:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 በውበቷ ፍጹም ከሆነችው ከጽዮን፣+ አምላክ ያበራል።
-
-
መዝሙር 134:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ሰማይንና ምድርን የሠራው ይሖዋ፣
ከጽዮን ይባርክህ።
-