መዝሙር ወደ ላይ የመውጣት መዝሙር። 134 በሌሊት በይሖዋ ቤት የምታገለግሉ፣+እናንተ የይሖዋ አገልጋዮች ሁሉ፣ይሖዋን አወድሱ።+ 2 እጆቻችሁን በቅድስና* ወደ ላይ አንሱ፤+ይሖዋንም አወድሱ። 3 ሰማይንና ምድርን የሠራው ይሖዋ፣ከጽዮን ይባርክህ።