መዝሙር 59:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 እኔ ግን ስለ ብርታትህ እዘምራለሁ፤+በማለዳ ስለ ታማኝ ፍቅርህ በደስታ እናገራለሁ። አንተ አስተማማኝ መጠጊያዬ፣ደግሞም በጭንቀቴ ቀን መሸሸጊያዬ ነህና።+