መዝሙር 3:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 እተኛለሁ፣ አንቀላፋለሁም፤ይሖዋም ዘወትር ስለሚደግፈኝበሰላም እነቃለሁ።+ ምሳሌ 3:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 በምትተኛበት ጊዜ አትፈራም፤+ትተኛለህ፤ እንቅልፍህም ጣፋጭ ይሆናል።+ ምሳሌ 3:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 ይሖዋ መታመኛህ ይሆናልና፤+እግርህን በወጥመድ እንዳይያዝ ይጠብቃል።+