መዝሙር 62:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ካለበት ከፍ ያለ ቦታ ሊጥሉት* እርስ በርሳቸው ይማከራሉና፤በመዋሸት ደስ ይሰኛሉ። በአፋቸው ይባርካሉ፤ በልባቸው ግን ይራገማሉ።+ (ሴላ)