መዝሙር 62:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ይሖዋ ሆይ፣ ታማኝ ፍቅርም የአንተ ነው፤+ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ትከፍላለህና።+ 2 ተሰሎንቄ 1:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ