1 ሳሙኤል 16:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ስለዚህ ሳሙኤል የዘይቱን ቀንድ+ ወስዶ በወንድሞቹ ፊት ቀባው። ከዚያም ቀን አንስቶ የይሖዋ መንፈስ ለዳዊት ኃይል ሰጠው።+ በኋላም ሳሙኤል ተነስቶ ወደ ራማ+ ሄደ። 2 ሳሙኤል 22:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 አምላኬ የምሸሸግበት ዓለቴ ነው፤+ጋሻዬ፣+ የመዳኔ ቀንድና* አስተማማኝ መጠጊያዬ ነው፤+መሸሻዬና+ አዳኜ ነው፤+ አንተ ከዓመፅ ታድነኛለህ። መዝሙር 20:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ይሖዋ የቀባውን እንደሚያድን አሁን አወቅኩ።+ በቀኝ እጁ በሚያከናውነው ታላቅ የማዳን ሥራ፣*+ቅዱስ ከሆኑት ሰማያቱ ይመልስለታል።
13 ስለዚህ ሳሙኤል የዘይቱን ቀንድ+ ወስዶ በወንድሞቹ ፊት ቀባው። ከዚያም ቀን አንስቶ የይሖዋ መንፈስ ለዳዊት ኃይል ሰጠው።+ በኋላም ሳሙኤል ተነስቶ ወደ ራማ+ ሄደ።