-
መዝሙር 34:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ይህ ችግረኛ ተጣራ፤ ይሖዋም ሰማው።
ከጭንቀቱ ሁሉ ገላገለው።+
-
-
መዝሙር 77:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
77 ድምፄን ከፍ አድርጌ ወደ አምላክ እጮኻለሁ፤
ወደ አምላክ እጮኻለሁ፤ እሱም ይሰማኛል።+
-