-
መዝሙር 73:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
73 አምላክ ለእስራኤል፣ ልባቸው ንጹሕ ለሆነ ሁሉ በእርግጥ ጥሩ ነው።+
-
-
ኢሳይያስ 63:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ይሖዋ በምሕረቱና ታላቅ በሆነው ታማኝ ፍቅሩ
ለእኛ ባደረገልን ነገሮች ሁሉ+
ይኸውም ለእስራኤል ቤት ባደረጋቸው በርካታ መልካም ነገሮች የተነሳ
የይሖዋን የታማኝ ፍቅር መግለጫዎች፣
ደግሞም ሊወደሱ የሚገባቸውን የይሖዋን ሥራዎች እናገራለሁ።
-