መዝሙር 27:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 በመዓት ቀን በመጠለያው ይሸሽገኛል፤+ሚስጥራዊ ቦታ በሆነው ድንኳኑ ውስጥ ይሰውረኛል፤+ከፍ ባለ ዓለት ላይ ያስቀምጠኛል።+ መዝሙር 32:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 አንተ መሸሸጊያዬ ነህ፤ከጭንቀት ትሰውረኛለህ።+ በድል* እልልታ ትከበኛለህ።+ (ሴላ)