ሮም 4:7, 8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 “የዓመፅ ሥራቸው ይቅር የተባለላቸው፣ ኃጢአታቸውም የተሸፈነላቸው* ደስተኞች ናቸው፤ 8 ይሖዋ* ኃጢአቱን የማይቆጥርበት ሰው ደስተኛ ነው።”+