መዝሙር 32:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 በደሉ ይቅር የተባለለት፣ ኃጢአቱ የተሸፈነለት* ሰው+ ደስተኛ ነው። 2 ይሖዋ በጥፋተኝነት የማይጠይቀው፣በመንፈሱ ሽንገላ የሌለበት ሰው ደስተኛ ነው።+