ኢሳይያስ 8:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ዕቅድ አውጡ፤ ይሁንና ይጨናገፋል! የፈለጋችሁትን ተናገሩ፤ ሆኖም አይሳካም፤አምላክ ከእኛ ጋር ነውና!*+ ኢሳይያስ 19:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 የግብፅም መንፈስ በውስጧ ይረበሻል፤ዕቅዷንም አፋልሳለሁ።+ እነሱም እርዳታ ለማግኘት ከንቱ ወደሆኑት አማልክት፣ወደ ድግምተኞች፣ ወደ መናፍስት ጠሪዎችና ወደ ጠንቋዮች ይዞራሉ።+
3 የግብፅም መንፈስ በውስጧ ይረበሻል፤ዕቅዷንም አፋልሳለሁ።+ እነሱም እርዳታ ለማግኘት ከንቱ ወደሆኑት አማልክት፣ወደ ድግምተኞች፣ ወደ መናፍስት ጠሪዎችና ወደ ጠንቋዮች ይዞራሉ።+