ኢሳይያስ 19:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 የጾዓን+ መኳንንት ሞኞች ናቸው። ጥበበኞች የሆኑ የፈርዖን አማካሪዎች የሚሰጡት ምክር ማስተዋል የጎደለው ነው።+ ፈርዖንን “እኔ የጥበበኞች ልጅ፣ የጥንት ነገሥታትም ዘር ነኝ”እንዴት ትሉታላችሁ? ኢሳይያስ 19:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 የጾዓን መኳንንት የሞኝ ሥራ ሠርተዋል፤የኖፍ*+ መኳንንት ተታለዋል፤የነገዶቿ አለቆች ግብፅ እንድትባዝን አድርገዋል።
11 የጾዓን+ መኳንንት ሞኞች ናቸው። ጥበበኞች የሆኑ የፈርዖን አማካሪዎች የሚሰጡት ምክር ማስተዋል የጎደለው ነው።+ ፈርዖንን “እኔ የጥበበኞች ልጅ፣ የጥንት ነገሥታትም ዘር ነኝ”እንዴት ትሉታላችሁ?