ኢሳይያስ 44:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 የሆነ ያልሆነውን የሚቀባጥሩ ሰዎችን* ምልክቶች አከሽፋለሁ፤ሟርተኞችንም ነፈዝ አደርጋለሁ፤+ጥበበኞቹንም ግራ አጋባለሁ፤እውቀታቸውንም ሞኝነት አደርጋለሁ፤+