መዝሙር 18:48 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 48 በቁጣ ከተሞሉ ጠላቶቼ ይታደገኛል፤ከሚያጠቁኝ ሰዎች በላይ ከፍ ከፍ ታደርገኛለህ፤+ከዓመፀኛ ሰው ታድነኛለህ።