-
መዝሙር 57:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
በፊቴ ጉድጓድ ቆፈሩ፤
ነገር ግን ራሳቸው ገቡበት።+ (ሴላ)
-
-
መዝሙር 141:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ክፉዎች አንድ ላይ የገዛ ወጥመዳቸው ውስጥ ይወድቃሉ፤+
እኔ ግን አንድም ነገር ሳይነካኝ አልፋለሁ።
-