ዘሌዋውያን 25:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 “‘ምድሪቱ የእኔ ስለሆነች+ መሬት ለዘለቄታው መሸጥ አይኖርበትም።+ ምክንያቱም እናንተ በእኔ አመለካከት የባዕድ አገር ሰዎችና ሰፋሪዎች ናችሁ።+ 1 ዜና መዋዕል 29:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 እንደ አባቶቻችን ሁሉ እኛም በፊትህ የባዕድ አገር ሰዎችና ሰፋሪዎች ነንና።+ የሕይወት ዘመናችን በምድር ላይ እንደ ጥላ ነው፤+ ተስፋም የለውም።