መዝሙር 37:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 የአምላኩ ሕግ በልቡ አለ፤+በሚሄድበት ጊዜም እግሮቹ አይብረከረኩም።+ ሮም 7:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 በውስጤ በአምላክ ሕግ እጅግ ደስ ይለኛል፤+