መዝሙር 3:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ብዙዎች “አምላክ አያድነውም” እያሉ ስለ እኔ* ይናገራሉ።+ (ሴላ)* መዝሙር 71:10, 11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ጠላቶቼ በእኔ ላይ ክፉ ነገር ይናገራሉ፤ሕይወቴን* የሚሹ ሰዎችም በእኔ ላይ ሴራ ይጠነስሳሉ፤+11 እንዲህም ይላሉ፦ “አምላክ ትቶታል። የሚያድነው ስለሌለ አሳዳችሁ ያዙት።”+
10 ጠላቶቼ በእኔ ላይ ክፉ ነገር ይናገራሉ፤ሕይወቴን* የሚሹ ሰዎችም በእኔ ላይ ሴራ ይጠነስሳሉ፤+11 እንዲህም ይላሉ፦ “አምላክ ትቶታል። የሚያድነው ስለሌለ አሳዳችሁ ያዙት።”+