መዝሙር 63:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 63 አምላክ ሆይ፣ አንተ አምላኬ ነህ፤ አንተን ዘወትር እጠባበቃለሁ።+ አንተን ተጠማሁ።*+ ውኃ በሌለበት ደረቅና የተጠማ ምድርአንተን ከመናፈቄ የተነሳ እጅግ ዝያለሁ።*+
63 አምላክ ሆይ፣ አንተ አምላኬ ነህ፤ አንተን ዘወትር እጠባበቃለሁ።+ አንተን ተጠማሁ።*+ ውኃ በሌለበት ደረቅና የተጠማ ምድርአንተን ከመናፈቄ የተነሳ እጅግ ዝያለሁ።*+