መዝሙር 55:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ልቤ በውስጤ በጣም ተጨነቀ፤+የሞት ፍርሃትም ዋጠኝ።+ ማርቆስ 14:34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 ኢየሱስም “እስከ ሞት ድረስ እጅግ አዝኛለሁ።*+ እዚህ ሁኑና ነቅታችሁ ጠብቁ”+ አላቸው።