-
መዝሙር 116:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
በጭንቀትና በሐዘን ተዋጥኩ።+
-
-
ኢሳይያስ 38:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 እኔ “በዕድሜዬ አጋማሽ ላይ
ወደ መቃብር* በሮች እገባለሁ።
ቀሪውን የሕይወት ዘመኔን እነፈጋለሁ” አልኩ።
-