1 ሳሙኤል 12:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ይሖዋ ስለ ታላቁ ስሙ ሲል+ ሕዝቡን አይተውም፤+ ምክንያቱም ይሖዋ እናንተን የራሱ ሕዝብ ሊያደርጋችሁ ፈልጓል።+