ኢሳይያስ 63:11-13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 እነሱም የጥንቱን ዘመን፣አገልጋዩ ሙሴ የኖረበትን ጊዜ አስታወሱ፦ “ከመንጋው እረኞች+ ጋር ከባሕሩ ያወጣቸው የት አለ?+ በእሱ ውስጥ ቅዱስ መንፈሱን ያኖረው፣+12 የከበረ ክንዱ ከሙሴ ቀኝ እጅ ጋር እንዲሄድ ያደረገው፣+ለራሱ ዘላለማዊ ስም ለማትረፍ+ውኃዎቹን በፊታቸው የከፈለው፣+13 አውላላ ሜዳ* ላይ እንዳለ ፈረስ፣በሚናወጡ ውኃዎች* መካከልሳይደናቀፉ እንዲሄዱ ያደረገው የት አለ?
11 እነሱም የጥንቱን ዘመን፣አገልጋዩ ሙሴ የኖረበትን ጊዜ አስታወሱ፦ “ከመንጋው እረኞች+ ጋር ከባሕሩ ያወጣቸው የት አለ?+ በእሱ ውስጥ ቅዱስ መንፈሱን ያኖረው፣+12 የከበረ ክንዱ ከሙሴ ቀኝ እጅ ጋር እንዲሄድ ያደረገው፣+ለራሱ ዘላለማዊ ስም ለማትረፍ+ውኃዎቹን በፊታቸው የከፈለው፣+13 አውላላ ሜዳ* ላይ እንዳለ ፈረስ፣በሚናወጡ ውኃዎች* መካከልሳይደናቀፉ እንዲሄዱ ያደረገው የት አለ?