-
መዝሙር 139:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
139 ይሖዋ ሆይ፣ በሚገባ መርምረኸኛል፤ ደግሞም ታውቀኛለህ።+
-
-
መክብብ 12:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 እውነተኛው አምላክ እያንዳንዱን የተሰወረ ነገር ጨምሮ ማንኛውንም ሥራ፣ ጥሩም ይሁን መጥፎ ወደ ፍርድ ያመጣዋልና።+
-