መዝሙር 7:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ይሖዋ ሆይ፣ በቁጣህ ተነስ፤በእኔ ላይ በቁጣ በሚገነፍሉት ጠላቶቼ ላይ ተነስ፤+ለእኔ ስትል ንቃ፤ ፍትሕ እንዲሰፍንም እዘዝ።+ መዝሙር 78:65, 66 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 65 ከዚያም ይሖዋ፣ የወይን ጠጅ ስካሩ እንደለቀቀው ኃያል ሰውከእንቅልፍ እንደነቃ ሆኖ ተነሳ።+ 66 ጠላቶቹንም አሳዶ ወደ ኋላ መለሳቸው፤+ለዘለቄታው ውርደት አከናነባቸው።
65 ከዚያም ይሖዋ፣ የወይን ጠጅ ስካሩ እንደለቀቀው ኃያል ሰውከእንቅልፍ እንደነቃ ሆኖ ተነሳ።+ 66 ጠላቶቹንም አሳዶ ወደ ኋላ መለሳቸው፤+ለዘለቄታው ውርደት አከናነባቸው።