-
መዝሙር 39:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
አዎ፣ ሰው ሁሉ ምንም ነገር የማይነካው ቢመስልም እንኳ እንደ እስትንፋስ ነው።+ (ሴላ)
-
-
ያዕቆብ 1:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ፀሐይ ወጥታ በኃይለኛ ሙቀቷ ተክሉን ታጠወልጋለች፤ አበባውም ይረግፋል፤ ውበቱም ይጠፋል፤ ባለጸጋ ሰውም ልክ እንደዚሁ በዕለት ተዕለት ተግባሩ ሲዋትት ከስሞ ይጠፋል።+
-