ኢሳይያስ 65:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 እነሆ፣ በፊቴ ተጽፏል፤እኔ ዝም አልልም፤ከዚህ ይልቅ እንደ ሥራቸው እከፍላቸዋለሁ፤+ብድራቱን ሙሉ በሙሉ እመልስባቸዋለሁ፤*