-
መዝሙር 50:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 አምላካችን ይመጣል፤ ፈጽሞም ዝም ሊል አይችልም።+
-
-
መዝሙር 50:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 እነዚህን ሁሉ ነገሮች ስታደርግ፣ ዝም አልኩ፤
በመሆኑም እንደ አንተ የምሆን መስሎህ ነበር።
አሁን ግን እወቅስሃለሁ፤
ከአንተ ጋር ያለኝንም ሙግት አሳውቃለሁ።+
-
-
ሕዝቅኤል 11:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 “‘“ሆኖም አስጸያፊ ነገሮቻቸውንና ጸያፍ የሆኑ ልማዶቻቸውን አጥብቀው ለመከተል በልባቸው ቆርጠው የተነሱትን በተመለከተ፣ መንገዳቸው የሚያስከትለውን መዘዝ በራሳቸው ላይ አመጣባቸዋለሁ” ይላል ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ።’”
-