ምሳሌ 9:16, 17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 “ተሞክሮ የሌለው ሁሉ ወደዚህ ይምጣ።” ማስተዋል* ለጎደላቸው ሁሉ እንዲህ ትላለች፦+ 17 “የተሰረቀ ውኃ ይጣፍጣል፤ተደብቀው የበሉት ምግብም ይጥማል።”+